Addis Ketema General Secondary School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የትምህርት ስርጭት ለማስፋፋት ታስቦ አንድ ትምህርት ቤት ለማቋቋም በተወሰነው መሠረት የህዝቡን ብዛት በማሰብ በመርካቶ አካባቢ ቦታው በዚያን ጊዜ አጠራሩ በግ ተራ ይባል በነበረው ቦታ ላይ እንዲሆን በመወሰኑ በ22185  ሜትር ካሬ ስፋት ላየ 76 ክፍሎችን ይዞ ጥቅምት 13 ቀን 1952 . የአሁኑ አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቀድሞ የልዑል መኰንን  /ሥላሴ  መታሰቢያ  ትምህርት ቤት  በሚል  ስያሜመሠረተ፡፡
አዲስ ከተማ የትምህርት ሥራውን የጀመረው በ51ዐ ተማሪዎች 73 መምህራን ና ሠራተኞች ሲሆን በ1955 .25 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለአገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞችን አቅርቧል፡፡
1966 .ም ከነበረው የስርአት ለውጥ በኋላ በነበረው ግፊት  የመጀመሪያ ስሙን ቀይሮ የካቲት 21/1969 .ም አዲስ ከተማ መሰናዶ ት/ቤት ተባለ ፡፡ አንጋፋው አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች  ለሀገር አቀፍ ፈተና በ1955 .ም ማስቀመጥ ከጀመረ ጀምሮ ለሀገሪቱ የተማረ የሰው ሀይል አቅምን ለማጐልበት ያደረገው አስተዋጽኦ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም በዚህም አንፃር ባለፉት አሥር አመታት ትምህርት ቤቱ በአገር አቀፍ ፈተናዎች ባስመዘገበው አኩሪ ውጤት በየአመቱ በአብዛኛው የመጀመሪያውን ረድፍ በመያዝ የተለያዩ ሽልማቶችን አግኝቷል፡፡


Recent news

News

የ12ኛ ክፍል መምህራን መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ ከመጀመሩ በፊት ማጠናከሪያ ትምህርት አጠናክረው በመሠጠት ላይ ይገኛሉ።

12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤታማ ..

News

የ10ኛውን ከተማ አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጅ የፈጠራ ስራ አውደርዕይ

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ  2..

News

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለመምህራን ክብር በመስጠት በአርአያነት የሚታይ ተግባር አከናውኗል

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ  2..

News

የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደ..

Gallery

Blogs

የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት  በ2017ዓ.ም በክፍለ ከተማ ደረጃ  በተካሄደው የት/ቤቶች ስፖርት ሊግ  ውድድር ውጤታማና  ብቃት ያለውን&nbs.. Read More »
Posted on by
እንኳን ደስ አላችሁ በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር  ት/ቢሮ   አስተባባሪነት  ሲካሄድ በነበረው  የት/ቤቶች  ስፖርት ሊግ ውድድር የአዲስ ከተማ  ክፍለከተ.. Read More »
Posted on by
በ2017 ዓ.ም 1ኛው መንፈቀ ዓመት ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም 1ኛው መንፈቀ ዓመት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች
Posted on by
የስራና ተግባር ትምህርት የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የስራና ተግባር ትምህርት  ኮንስትራክሽንና  ፊኒሽንግ ተማሪዎች  በጀነራል  ዊንጌት ፖሊቴክኒክ  ኮ.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with