Addis Ketema General Secondary School
Home የ2017ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ይገኛል

የ2017ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ይገኛል

27th May, 2025

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በ19/09/2017ዓ.ም እየተሰጠ ይገኛል፤የፈተናው ሂደት  ሰላማዊና ተማሪዎችን ለአገር አቀፍ በሚያዘጋጅ መልኩ ከኩረጃ በፀዳ አግባብ ተተግብሯል፤ይህም በመጣው ፕሮግራም መሰረት ጠዋትና ከስዓት እስከ 21/09/2017ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with