Addis Ketema General Secondary School
Home በ11ኛ ክፍል ተማሪዎቸ መካከል የሒሳብ ትምህርት የጥያቄና መልስ ወድድር ተካሄደ

በ11ኛ ክፍል ተማሪዎቸ መካከል የሒሳብ ትምህርት የጥያቄና መልስ ወድድር ተካሄደ

10th May, 2025

በአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሒሳብ ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት በ11ኛ ክፍል ተማሪዎቸ መካከል የሒሳብ ትምህርት የጥያቄና መልስ ወድድር የተካሄደ ሲሆን ከ1ኛ-3ኛ ለወጡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት እና የምስክር ወረቀተ ተበርክቶላቸዋል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with