Call us:
+251112763817
|
Mail us for help:
info.addisketema.school@addislearning.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Addis Ketema General Secondary School
Addis Ketema General Secondary School
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Home
Announcement
Event
News
Back
News
Notice
Gallery
Blog
More
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Support
My Tickets
Service
About
Status
Support
My Tickets
Login
Home
በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት እንደሚገባቸው ተገለጸ
በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት እንደሚገባቸው ተገለጸ
28th June, 2025
የ
12
ኛ
ክፍል
ሀገር
አቀፍ
ፈተና
የመጀመሪያ
ዙር
ተፈታኝ
ተማሪዎች
እሁድ
በ
22/10/2017
ዓ
.
ም
በኦላይን
ፈተና
መስጫ
ጣቢያ
በሚሰጠው
የፈተና
ገለጻ
/Orientation/
ላይ
መገኘት
እንደሚገባቸው
ተገለጸ፡፡
(
ሰኔ
20/2017
ዓ
.
ም
)
በአዲስ
አበባ
ከተማ
አስተዳደር
የ
2017
የትምህርት
ዘመን
የ
12
ኛ
ክፍል
መልቀቂያ
ብሔራዊ
ፈተናን
በኦላይን
ለመስጠት
በቂ
የቅድመ
ዝግጅት
ተግባራት
በመከናወን
ላይ
ይገኛሉ፡፡
የአዲስ
አበባ
ከተማ
አስተዳደር
ትምህርት
ቢሮ
ምክትል
ቢሮ
ሀላፊ
አቶ
ዲናኦል
ጫላ
በከተማ
አስተዳደሩ
የ
2017
የትምህርት
ዘመን
የ
12
ኛ
ክፍል
መልቀቂያ
ብሔራዊ
ፈተናን
በኦላይን
ለመስጠት
ዝግጅቶች
መጠናቀቃቸዉን
እንዲሁም
ፈተናው
ከሰኞ
ጀምሮ
እንደሚሰጥ
የገለጹ
ሲሆን
ተማሪዎች
በፈተና
መስጫ
ጣቢያዎች
በወጣው
መርሀ
ግብር
መሰረት
በመገኘት
ፈተናዉን
ሊወስዱ
ይገባል
ብለዋል፡፡
አቶ
ዲናኦል
አክለዉም
የፈተና
አሰጣጡን
አስመልክቶ
ገለጻ
በፈተና
ጣቢያዎች
የሚሰጥ
መሆኑን
የጠቀሱ
ሲሆን
የ
12
ኛ
ክፍል
ሀገር
አቀፍ
ፈተና
የመጀመሪያ
ዙር
የተፈጥሮ
ሳይንስ
ተፈታኝ
ተማሪዎች
እሁድ
በ
22/10/2017
ዓ
.
ም
ጠዋት
2
፡
30
፣
የሁለተኛ
ዙር
የተፈጥሮ
ሳይንስ
ተፈታኝ
ተማሪዎች
እሁድ
በ
22/10/2017
ዓ
.
ም
ከቀኑ
7
፡
30
፣
የማህበራዊ
ሳይንስ
ተፈታኝ
ተማሪዎች
እሁድ
በ
29/10/2017
ዓ
.
ም
ጠዋት
2
፡
30
፣
የሁለተኛ
ዙር
የማህበራዊ
ሳይንስ
ተፈታኝ
ተማሪዎች
እሁድ
በ
29/10/2017
ዓ
.
ም
ከቀኑ
7
፡
30
በኦላይን
ፈተና
መስጫ
ጣቢያዎች
በመገኘት
የሚሰጠውን
የፈተና
ገለጻ
/Orientation/
መከታተልና
የመፈተኛ
ቦታቸዉንና
ክፍላቸዉን
ማየት
እንደሚገባቸው
አሳስበዋል፡፡
.