(ግንቦት1/2017 ዓ.ም) ፈተናውከሰኔ 23/2017 ዓ/ምጀምሮእስከሐምሌ 8/2017 ዓ/ምየሚሰጥሲሆንበወረቀትየሚፈተኑየተፈጥሮሳይንስተፈታኞችሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ምእንዲሁምየማህበራዊሳይንስተፈታኞችሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ምወደሚፈተኑበትዩኒቨርሲቲየሚገቡይሆናል፡፡
በበይነመረብየሚፈተኑተፈታኞችከመኖሪያቤታቸውበየቀኑእየተመላለሱበተመደቡበትመፈተኛማዕከልየሚፈተኑሲሆንዝርዝርመርሃግብሩበሚከተለውሠንጠረዥተገልጿል፡፡
የፈተናውይዘትበተማሪውመጽሐፍላይያተኮረበመሆኑእያንዳንዱተፈታኝበትምህርትቤቱየተማረበትንየተማሪመጽሐፍመሠረትአድርጎተገቢየሆኑአጋዥመጽሐፍትንለበለጠእውቀትናመረዳትበመጠቀምእንዲዘጋጅእናበረታታለን፡፡