Addis Ketema General Secondary School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

እንኳን ወደ አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በደህና መጡ!

አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የትምህርት ስርጭት ለማስፋፋት ታስቦ አንድ ትምህርት ቤት ለማቋቋም በተወሰነው መሠረት የህዝቡን ብዛት በማሰብ በመርካቶ አካባቢ ቦታው በዚያን ጊዜ አጠራሩ በግ ተራ ይባል በነበረው ቦታ ላይ እንዲሆን በመወሰኑ በ22185  ሜትር ካሬ ስፋት ላየ 76 ክፍሎችን ይዞ ጥቅምት 13 ቀን 1952 . የአሁኑ አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቀድሞ የልዑል መኰንን  /ሥላሴ  መታሰቢያ  ትምህርት ቤት  በሚል  ስያሜመሠረተ፡፡
አዲስ ከተማ የትምህርት ሥራውን የጀመረው በ51ዐ ተማሪዎች 73 መምህራን ና ሠራተኞች ሲሆን በ1955 .25 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለአገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞችን አቅርቧል፡፡
1966 .ም ከነበረው የስርአት ለውጥ በኋላ በነበረው ግፊት  የመጀመሪያ ስሙን ቀይሮ የካቲት 21/1969 .ም አዲስ ከተማ መሰናዶ ት/ቤት ተባለ ፡፡ አንጋፋው አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች  ለሀገር አቀፍ ፈተና በ1955 .ም ማስቀመጥ ከጀመረ ጀምሮ ለሀገሪቱ የተማረ የሰው ሀይል አቅምን ለማጐልበት ያደረገው አስተዋጽኦ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም በዚህም አንፃር ባለፉት አሥር አመታት ትምህርት ቤቱ በአገር አቀፍ ፈተናዎች ባስመዘገበው አኩሪ ውጤት በየአመቱ በአብዛኛው የመጀመሪያውን ረድፍ በመያዝ የተለያዩ ሽልማቶችን አግኝቷል፡፡


Upcoming events

የሳይንስና ቴክኖሎጅ የፈጠራ ስራ አውደርዕይ

-

02:30 AM - 10:00 AM

10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን የስፖርት ሊግ ውድድር

-

02:35 AM - 09:35 AM

በአዲስ ከተማ አጠቃላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ06/01/2017ዓ.ም የትምህርት መክፈቻ ፕሮግራም በደመቀ ሁኔታ አከናውኗል

-

02:15 AM - 02:30 AM

Recent news

News

በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት እንደሚገባቸው ተገለጸ

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ..

News

የተፈጥሮ ሳይንስ ኦላይን ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና ልምምድ አድርገዋል

ዛሬ 07/10/2017ዓ ም የተፈጥሮ ሳይንስ  ኦላይን ተፈታኝ ተማሪዎ..

News

የ2017ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ይገኛል

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ12ኛ..

News

በኢ-ስኩል አጠቃቀም እና LAN SCHOOL ዙሪያ የልምድ ልዉዉጥ ተደረገ

(ግንቦት 12/2017 ዓ.ም) በልምድ ልዉዉጡ  መድረክ  ..

Gallery

Notice

12 Sep 2024
የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/
(ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም)  በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግ..

Blogs

የተፈጥሮ ሳይንስ ኦላይን ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና ልምምድ አድርገዋል ዛሬ 07/10/2017ዓ ም የተፈጥሮ ሳይንስ  ኦላይን ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና  ልምምድ አድርገዋል:: ነገ 08/10/2017ዓ.ም  የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና የምትወስዱ ስለሆነ ጠዋት  2:00 በአይሲቲ ማዕከል እንድትገኙ  እናሳስባለን ። Read More »
Posted on by
የ2017ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ይገኛል የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በ19/09/2017ዓ.ም እየተሰጠ ይገኛል፤የፈተናው ሂደት  ሰላማዊና ተማሪዎችን ለአገር አቀፍ በሚያዘጋጅ መልኩ ከኩረጃ በፀዳ አግባብ ተተግብሯል፤ይህም በመጣው ፕሮግራም መሰረት ጠዋትና ከስዓት እስከ 21/09/2017ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል፡፡ Read More »
Posted on by
በኢ-ስኩል አጠቃቀም እና LAN SCHOOL ዙሪያ የልምድ ልዉዉጥ ተደረገ (ግንቦት 12/2017 ዓ.ም) በልምድ ልዉዉጡ  መድረክ  ሁሉም የመንግስት ቅድመ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፣ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን፣ ሁሉም የክፍለ ከተማ ሱፐርቫይዘሮች፣ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አስተባባሪዎች፣ቡድን መሪዎች እና ባለሞያዎች፤የተሳተፉ ሲሆን   በሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ልምድ ልዉዉጥ ተደርጓል፡፡አዲስ ከተማ አጠ.. Read More »
Posted on by
በ11ኛ ክፍል ተማሪዎቸ መካከል የሒሳብ ትምህርት የጥያቄና መልስ ወድድር ተካሄደ በአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሒሳብ ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት በ11ኛ ክፍል ተማሪዎቸ መካከል የሒሳብ ትምህርት የጥያቄና መልስ ወድድር የተካሄደ ሲሆን ከ1ኛ-3ኛ ለወጡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት እና የምስክር ወረቀተ ተበርክቶላቸዋል። Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with