"በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር!" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው 11ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 11ኛዉን ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ከሚያዚያ 16-17/2018 ዓ.ም ድረስ "በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር!"በሚል መሪ ሀሳብ ከፍተኛ የመንግስት የሰራ ሀላፊዎች ፣የትምህርት አመራሮች፣ የትምህርት ባለድርሻ አካላት፣ የትምህርት ባለሙያዎች፣መምህራንና ተማሪዎች በተገኙበት በአራዳ ፓርክ በዛሬው እለት ይካሂዳል፡፡