Addis Ketema General Secondary School
Announcement X To E ስትራቴጂ አተገባበር

X To E ስትራቴጂ አተገባበር

21st January, 2026

በአዳስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት  አዲስ ከተማ አጠቃላይ  2ኛ ደረጃ  ት/ቤት  ለተማሪዎች ወላጆች እና ወተመህ አባላት በ10/05/2018ዓ ም የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰውን እርግብ የትምህርት አገልግሎት  ተማሪዎች  ስህተታቸውን እዲያርሙ መፍቀድ  X to E  ስትራቴጂ አተገባበር  ዙሪያ  የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with