Call us:
+251112763817
|
Mail us for help:
info.addisketema.school@addislearning.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Addis Ketema General Secondary School
Addis Ketema General Secondary School
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice Board
Event
Promotion Form
Regional/National Result Submission Form
Online Admission
More
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል
27th April, 2026
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል ።
(ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም) የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በሌላ በኩል ፦
- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም
- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም
- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም
- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል።
.