12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የ12ኛ ክፍል መምህራን መደበኛ
ትምህርት ክፍለ ጊዜ ከመጀመሩ በፊት ማጠናከሪያ ትምህርት አጠናክረው በመሠጠት ላይ ይገኛሉ።
ለ12ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ት/ት ፕሮግራም
1.ሰኞ -ኢንግሊዝኛ (1:30-2:15)
2.ማክሰኞ -ሒሳብ (1:30-2:15)
3.ዕሮብ -ባዮሎጂ -vs-ጂኦግራፊ
(1:30-2:15)
4.ሐሙስ -ፈዝክስ -vs-ኢኮኖሚክስ
(1:30-2:15)
5.አርብ -ከሚስተሪ -vs-ታሪክ
(1:30-2:15)