አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የማጠናከሪያ ትምህርት በተጠናከረ መልኩ በመሰጠት ላይ ነው፤ በዚህ መልካም ተግባር ላይ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ መምህራን እናመሰግናለን ።