Addis Ketema General Secondary School
Announcement የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰውን ተማሪዎች ስህተታቸውን እንዲርሙ የመፍቀድ ስልት

የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰውን ተማሪዎች ስህተታቸውን እንዲርሙ የመፍቀድ ስልት

21st January, 2026

አዲስ ከተማ አጠቃላይ  2ኛ ደረጃ ት/ቤት  የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰውን   ተማሪዎች  ስህተታቸውን  እንዲርሙ የመፍቀድ ስልት  X....Engaged  ላይ  የግንዛቤ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን መምህራን  ለተግባራዊነቱ  ተግተው እንደሚሰሩ የጋራ መግባባት ተፈጥሯል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with