Addis Ketema General Secondary School
Home እንኳን ደስ አላችሁ

እንኳን ደስ አላችሁ

13th April, 2025

በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር  ት/ቢሮ   አስተባባሪነት  ሲካሄድ በነበረው  የት/ቤቶች  ስፖርት ሊግ ውድድር የአዲስ ከተማ  ክፍለከተማን  በመወከል በጠረጴዛ ቴኒስ  ውድድር  ሲደርጉ የነበሩት አንጋፋውና አመለ ሸጋው  የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ  ት/ቤት  መ/ር  ኢሳያስ  ክፍሉ   ወጣት  መምህራንን  በመምራትና  በማስተባበር  እንዲሁም  ጠንካራና ፈታኝ   ውድድር በማድረግ  የሜዳልያ  ተሸላሚ  ሆነዋል፣ በዚህ  ውድድር  በንቃት ተሳትፋችሁ  ባስመዘገባችሁት ውጤት  እንኳን ደስ አላችሁ፤ በተለይ አንጋፋው መ/ር ኢሳያስ ክፍሉ  በመምህርነት  ሙያ  ያሳለፍካቸው 40  ትውልድን የመቅረፅ  አመታት  የመጨረሻውን  በድል በሜዳልያ  በማጠናቀቅህ  እንኳን ደሰ አለህ  እያልን ቀሪ ዘመን የጤና  የሰላም  እንዲሆንልህ  ከልብ እንመኛለን ።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with