Addis Ketema General Secondary School
Home የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል

የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል

13th April, 2025

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት  በ2017ዓ.ም በክፍለ ከተማ ደረጃ  በተካሄደው የት/ቤቶች ስፖርት ሊግ  ውድድር ውጤታማና  ብቃት ያለውን  ውድድር በማድረግ  በተማሪዎች የቅርጫት ኳስ ፤በመምህራን  የጠረጴዛ ቴኒስ እንዲሁም በመምህራን እግርኳስ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል፤በዚህ ሂደት ውስጥ  በመደገፍ በማስተባባር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለነበራችሁ የት/ቤታችን መምህራን አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፤ይህ በጋራ በመስራት ያመጣንውን ውጤት የተማሪዎችን ውጤት  እና ስነ ምግባር በማሻሻል  የሚደገም ይሆናል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with