Addis Ketema General Secondary School
Home የ10ኛውን ከተማ አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጅ የፈጠራ ስራ አውደርዕይ

የ10ኛውን ከተማ አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጅ የፈጠራ ስራ አውደርዕይ

29th April, 2025

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ  2ኛ ደረጃ  ት/ቤት የ10ኛውን  ከተማ አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጅ የፈጠራ ስራ አውደርዕይ በከተማ ደረጃ  የሽብርቅ  ተግባር በደማቅ ሁኔታ በመክፈቻው  መርሀግብር ላይ አሳይተዋል፤በዚህ ኩነት ውስጥ  የተሳተፋችሁ መምህራን  ተማሪዎች ሁሉ እናመሰግናለን፤በዕለቱ በነበረው መርሀግብር በርካታ ትምህርት ሰጪ ልምዶችን እንዳገኛችሁ እናምናለን።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with