የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የስራና ተግባር ትምህርት ኮንስትራክሽንና ፊኒሽንግ ተማሪዎች በጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የተግባር ልምምድ ጉብኝት ከመምህራን ጋር አድርገዋል።