Addis Ketema General Secondary School
Announcement 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ ሆኑ

12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ ሆኑ

02 Apr 2026

በዚሁመሠረትፈተናየሚሰጥባቸውየትምህርትአይነቶችበተፈጥሮሳይንስእንግሊዝኛሒሳብ፣ስኮላስቲክአፕቲትዩድ፣ባዮሎጂ፣ኬሚስትሪናፊዝክስመሆናቸውንገልጿል፡፡

በማህበራዊሳይንስደግሞእንግሊዝኛሒሳብ፣ስኮላስቲክአፕቲትዩድ፣ታሪክ፣ጂኦግራፊናኢኮኖሚክስናቸው።

ፈተናውበየትምህርትዓይነቱ9ክፍልእስከ 12ክፍልያሉትንሁሉንምምዕራፎችየሚሸፍንይሆናል።

የዝግጅትአግባቡም 9ክፍልላይየቀድሞውናየአዲሱስርዓተትምህርቶችየጋራይዘትላይያተኩራል።

10እስከ 12ከፍልያለውበአዲሱስርዓተትምህርትላይየተመሠረተይሆናል።

የኢኮኖሚክስየትምህርትዓይነትበአዲሱስርዓተትምህርትመሠረትሆኖ10እስከ 12ክፍልያለውንየሚሸፍንመሆኑምነውየተገለጸው፡፡

Copyright © All rights reserved.

Created with